የጥር 10 ቀን 2017 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት
MP3•منزل الحلقة
Manage episode 461799578 series 3029656
المحتوى المقدم من DW. يتم تحميل جميع محتويات البودكاست بما في ذلك الحلقات والرسومات وأوصاف البودكاست وتقديمها مباشرة بواسطة DW أو شريك منصة البودكاست الخاص بهم. إذا كنت تعتقد أن شخصًا ما يستخدم عملك المحمي بحقوق الطبع والنشر دون إذنك، فيمكنك اتباع العملية الموضحة هنا https://ar.player.fm/legal.
ሱዳን ያሉ ኢትዮጵያውያን ትልቅ ችግር ውስጥ ናቸው ያሉን አድማጫችን ኢትዮጵያውያን ስላሉበት ሁኔታ በድምፅ ገልጸውልናል። ኢትዮጵያ እና የተቀረው ዓለም ሲሉ የፃፉልን ደግሞ የሐረሩ ደንበኛችን ናቸው። ሌሎቻችሁም አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላችሁ ፃፉልን ወይም ደውሉልን። amharic@dw.com የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን +49-228-429-164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉንም ታገኙናላችሁ።
…
continue reading
50 حلقات