Prayer; for us or for God? [Part 1] - Ep.15 [S2-E03]
Manage episode 461655137 series 3544099
ፀሎት ለእኛ ወይስ ለእግዚአብሔር ?
ሰላም ውድ የሃላቅ ፖድካስት ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን እንዴት መፀለይ እንዳለብን ከእግዚአብሔር ቃል አንስተን ያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ እንጋብዛቿለን።
ይህ የምእራፍ 2 [Season 2] ሶስተኛ ክፍል [Third Episode] ነው።
ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተኣችንን ማግኘት ይችላሉ።
Apple Podcasts
እኛን ማግኘት ከፈለጉ እነዚህን በመጠቀም ሊያገኙን ይችላሉ፡-
17 حلقات