Artwork

المحتوى المقدم من ECF in Finland. يتم تحميل جميع محتويات البودكاست بما في ذلك الحلقات والرسومات وأوصاف البودكاست وتقديمها مباشرة بواسطة ECF in Finland أو شريك منصة البودكاست الخاص بهم. إذا كنت تعتقد أن شخصًا ما يستخدم عملك المحمي بحقوق الطبع والنشر دون إذنك، فيمكنك اتباع العملية الموضحة هنا https://ar.player.fm/legal.
Player FM - تطبيق بودكاست
انتقل إلى وضع عدم الاتصال باستخدام تطبيق Player FM !

304 || ኢየሱስን መውደድ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

1:01:53
 
مشاركة
 
Manage episode 387450622 series 3055140
المحتوى المقدم من ECF in Finland. يتم تحميل جميع محتويات البودكاست بما في ذلك الحلقات والرسومات وأوصاف البودكاست وتقديمها مباشرة بواسطة ECF in Finland أو شريك منصة البودكاست الخاص بهم. إذا كنت تعتقد أن شخصًا ما يستخدم عملك المحمي بحقوق الطبع والنشر دون إذنك، فيمكنك اتباع العملية الموضحة هنا https://ar.player.fm/legal.

"ኢየሱስን መውደድ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።

ጌታ ኢየሱስ ሰዎችን ጥያቄ እየጠየቀ ያገለግላቸው ነበር።

  • ማር. 10፡46-51 የጤሜዎስ ልጅ በርጤሜዎስ ተጠየቀ። ቁ. 51 "ምን አደርግልህ ዘንድ ትወዳለህ?"
  • ዮሐ. 5፡1-8 ለ38 አመታት ሽባ የነበረው ሰው ተጠየቀ። ቁ. 6 "ልትድን ትወዳለህን?"
  • ዮሐ. 9፡35-38 ከመወለዱ ጀምሮ ዓይነ ስውር የነበረው ሰውዬ ከቤተ መቅደስ ካስወጡት በኋላ ተጠየቀ። ቁ. 35 "በሰው ልጅ ታምናለህን?"
  • ዮሐ. 21፡14-19 ጴጥሮስ ተጠየቀ፡ -

ቁ. 15 "ከእነዚህ አብልጠህ ትወደኛለህን?"

ቁ. 16 "በእውነት ትወደኛለህን?"

ቁ. 17 "ትወደኛለህን?"

ኢየሱስን መውደድ ማለት ምን ማለት ነው?

  1. ኢየሱስን መውደድ - ቃሉን መታዘዝ ነው። ዮሐ. 14፡21
  2. ኢየሱስን መውደድ - ለመንፈስ ቅዱስ ድምጽ መታዘዝ ነው። ዮሐ. 14፡7፣ 12-15/ ሮሜ 8፡15

ጴጥሮስ ለጌታ ጥያቄዎች መልስ ከሰጠ በኋላ በህይወቱ የታዩ ለውጦች፡-

  1. በጾምና በጸሎት ከሌሎች ወንድሞችና እህቶች ጋር ኅብረት እያደረገ ይተጋ ነበር። ሐዋ. 1
  2. በበዓለ ሐምሳ ቀን መንፈስ ቅዱስን ተሞልቶ ወንጌልን ይሰብክ ነበር። ሐዋ. 2
  3. በመንፈስ ተመርቶ ለአህዛብ ወንጌልን መመስከር ተጓዘ። ሐዋ. 10
  continue reading

337 حلقات

Artwork
iconمشاركة
 
كل الحلقات

×
 
Loading …

مرحبًا بك في مشغل أف ام!

يقوم برنامج مشغل أف أم بمسح الويب للحصول على بودكاست عالية الجودة لتستمتع بها الآن. إنه أفضل تطبيق بودكاست ويعمل على أجهزة اندرويد والأيفون والويب. قم بالتسجيل لمزامنة الاشتراكات عبر الأجهزة.

دليل مرجعي سريع