Amleset Muchie عمومي
[search 0]
أكثر
تنزيل التطبيق!
show episodes
 
አምለሰት ሙጬ አዲስ አቀራረብ እና ይዘት ያለው ፕሮግራም ይዛመታለች ። ቆይታ ከአምለሰት ጋር የተሰኘ በተለያየ የስራ ዘርፍ ውስጥ ያሉ ሰዎች የህይወት እና የስራ ተሞክሯቸውን በሰፊው የሚያጋሩበት ዝግጅት ነው ።
  continue reading
 
Loading …
show series
 
አምለሰት ሙጬ አዲስ አቀራረብ እና ይዘት ያለው ፕሮግራም ይዛመታለች ። ቆይታ ከአምለሰት ጋር የተሰኘ በተለያየ የስራ ዘርፍ ውስጥ ያሉ ሰዎች የህይወት እና የስራ ተሞክሯቸውን በሰፊው የሚያጋሩበት ዝግጅት ነው ። የዛሬው የመጀመሪያ ክፍል እንግዳችን ኮሜዲያን እሸቱ ነው ። በዚህ ዝግጅት ላይ ኮሜዲያን እሸቱ ዶንኪ ቪሌጅን ለመመስረት ወደ ገጠር ቤተሰቡን ጠቅልሎ ለመግባት ዝግጅቱን እንደጨረሰ ያሳወቀበት እና አዘጋጇን አምለሰትን እና ተመልካቾችን በሳቅ ያዝናናበትቆንጆ ቆይታ ነው። ዘወተር አርብ ምሽት 1 ሰአት ላይ ይጠብቁን ።…
  continue reading
 
Loading …

دليل مرجعي سريع

استمع إلى هذا العرض أثناء الاستكشاف
تشغيل